ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 14፦
==መጀመርያው መካከለኛ ዘመን==
 
፮ኛው ሥርወ መንግሥት ከነገሠ በኋላ የግብፅ ታሪክ እጅግ ግልጽ ሆኖ አይታይም። በታሪክ ጸሐፍት እንደ ማኔጦን ዝርዝሮች በኩል፣ ለ፯ኛው-፰ኛው ሥርወ መንግሥታት በርካታ ስሞች ቢመዘገቡም፣ ከጥቂቶቹ ብቻ (እንደ [[ቃካሬ ኢቢ]]፣ [[ዋጅካሬ]]) በስተቀር አንዳችም ሥነ ቅርሳዊ ማስረጃ ከቶ ስላልተገኘላቸው፣ ስሞች ብቻ ቀርተው በእውነት እንደ ኖሩ ወይም ዝም ብለው በማስመስል እንደ ተፈጠሩ አይታወቀም። ከቀድሞውም

ከቀድሞው ዘመን በኋላ በእርግጥኛነት የነገሡት መጀመርያ ፈርዖኖች ፱ኛውን መንግሥት በ[[ሄራክሌውፖሊስ]] የመሠረቱት በስማቸውም «ቀቲ» የተባሉት ናቸው። ከነዚህ [[ዋህካሬ ቀቲ]] ምናልባት መጀመርያው ፈርዖን ይሆናል።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}