ከ«ራስ መኮንን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Replacing category የኢትዮጵያ ታሪክ with ኢትዮጵያ በ19ኛው ክፍለ ዘመን
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ras Mäkonnen (Wäldä-Mika'él) (1852-1906).jpg|thumb|right|250px|ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል]]
 
'''ልዑል ራስ መኮንን''' የ[[ሸዋ]] ንጉሥ የነበሩት የ[[ሣህለ ሥላሴ]] ልጅ የ[[ልዕልት ተናኘወርቅ]] እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። [[ግንቦት 1፩]] ቀን [[1844|፲፰፻፵፬]] ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ 14፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የ[[ንጉሥ ኃይለ መለኮት]] ልጅ [[ዳግማዊ ምኒልክ]] ገና የሸዋየ[[ሸዋ]] ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተመንግሥትቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ።<br />
በ[[1868|፲፰፻፷፰]] ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከ[[ወይዘሮ የሺ እመቤት]] ጋር ተጋብተው [[ሐምሌ 16|ሐምሌ ፲፮]] ቀን [[1884|፲፰፻፹፬]] ዓ.ም የወደፊቱን [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን ወለዱ።<references/>
 
ልዑል ራስ መኮንን የንጉሠ ነገሥቱ [[ዳግማዊ ምኒልክ]] ተወካይ ሆነው ሁለት ጊዜ የ[[አውሮፓ]]ን አገሮች ጎብኝተዋል። በዚህ ጊዜ እሳቸው [[ጣልያን|ኢጣሊያ]]ን ሲጎበኙ በነበረ ጊዜ የኢጣሊያ ጋዘጦች የ[[ውጫሌ ውል]]ን በተመለከተ፤ "...በውጫሌ ውል ላይ ኢትዮጵያ የኢጣሊያን ጥገኝነት ተቀብላ ውል ከፈረመች በኋላ የ[[ጀርመን]] ንጉሠ ነገሥት ከ[[ኢትዮጵያ]] የሚላከውን ማንኛውንም ደብዳቤም ሆን ጉዳይ በኢጣሊያ መንግሥት በኩል መቀበል ሲገባቸው በቀጥታ ከምኒልክ የተጻፈውን ደብዳቤ ተቀብለዋል..." እያሉ የጻፉትን ራስ መኮንን ተቃውሞአቸውን ለኢጣሊያ መንግሥት ከነገሩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ የውሉን መበላሸት ለአጤ ምኒልክ አሳወቁ። <references/>ከኢጣሊያንም ጋር በተደረገውም ጦርነት ራስ መኮንን ፲፭ ሺህ እግረኛ ወታደሮች ይዘው ከምኒልክ እና ታላላቅ ጦር አዛዦች ጋር ዘምተዋል።
መስመር፡ 12፦
 
== ዋቢ መጻሕፍት ==
* ''ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ'' - [[ቀ.ኃ.ሥ.]] [[1929|፲፱፻፳፱]] ዓ.ም - ገጽ 1፣ 2፡ 9-10
* ''አጤ ምኒልክ'' - [[ጳውሎስ ኞኞ]] [[1984|፲፱፻፹፬]] ዓ.ም ገጽ 143፤ 160
{{Link FA|fr}}