ከ«ሜድትራኒያን ባሕር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Migrating 169 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q4918 (translate me)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Mediterranean Relief.jpg|320px|thumb|ሜድትራኒያን
ባሕር]]
'''ሜድትራኒያን ባሕር''' አብዛኛው ክፍሉ በ[[አፍሪካ]] ፣ [[አውሮፓ]] እና [[እስያ]] የተከበበ ባሕር
ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።
 
«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከ[[ሮማይስጥ]] ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በ[[ግዕዝ]] ደግሞ ስሙ
«ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።
 
== የሚያካልሉ ሀገሮች ==
 
* አውሮፓ ፦ [[ስፔን]] ፣ [[ፈረንሳይ]] ፣ [[ሞናኮ]] ፣ [[ጣልያን]] ፣ [[ማልታ]] ፣ [[ስሎቬንያ]] ፣
[[ክሮሺያ]] ፣ [[ቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና]] ፣ [[ሞንቴኔግሮ]] ፣ [[አልባኒያ]] ፣ [[ግሪክ
(አገር)|ግሪክ]] ፣ [[ቱርክ]] ፣ [[ቆጵሮስ]]
* እስያ ፦ [[ቱርክ]] ፣ [[ሶርያ]] ፣ [[ሊባኖስ]] ፣ [[እስራኤል]] ፣ [[ጋዛ]] ፣ [[ግብፅ]]
* አፍሪካ ፦ [[ግብፅ]] ፣ [[ሊቢያ]] ፣ [[ቱኒዚያ]] ፣ [[አልጄሪያ]] ፣ [[ሞሮኮ]]