ከ«ንሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: th:การยกกำลัง is a good article; cosmetic changes
grad 6
መስመር፡ 1፦
[[ማባዛት]] ተደጋጋሚ [[መደመር]] እንደሆነ ሁሉ '''ንሴት''' በተራው
ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ :
<math>x^y</math>. እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል።
ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ <math>2^3</math>, 2
መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም <math>2^3=2 \cdot 2 \cdot 2 =
8</math> ነው።
 
አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል <tt>^</tt> ለምሳሌ :
<tt>2^3</tt> ማለቱ <math>2^3</math>.
 
የንሴት ምሳሌዎች :
Line 8 ⟶ 14:
* <math>1^x = 1</math> ለማንኛውም ቁጥር ''x''
 
አንድ አንድ ንሴቶች የራሳቸው የሆነ መጠሪያ አላቸው። ንሴት 2, ከሆነ '''ካሬ''' (ስኩየር) ይባላል።
ምክንያቱም የአንድ [[ካሬ]] መሬት [[ስፋት]] የሚሰላው እንዲህ <math>a^2</math>
ተደርጎ ነውና። ስለሆነም
:<math>x^2</math> የ<math>x</math> ስኩየር ነው እንላለን።
 
ንሴት 3 ሲሆን, '''ኪዩብ''' ወይንም ሳጥን ይባላል ምክኒያቱም የኪዩብ [[ሙሌት]] እሚሰላው እንዲህ
<math>a^3</math> ነውና።
:<math>x^3</math> የ <math>x</math> ኪዩብ ነው እንላለን።