ከ«ባንግኮክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Codex Sinaiticus moved page ባንኮክ to ባንግኮክ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ባንግኮክ''' ([[ጣይኛ]]፦ '''กรุงเทพฯ''' /ክሩንግ ጠፕ/) የ[[ታይላንድ]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
[[ስዕል:PB Grand Palace Bangkok.jpg|300px|thumb|right|ዋት ፍራ ካይው ታላቅ ቤተ መቅደስ]]
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 6,320,174 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |13|44|N|100|30|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ባንግኮክ ከ1400 ዓ.ም. አካባቢ ጀምሮ መንደር ሆኖ «'''ጦንቡሪ'''» ተብሎ ይታወቃል። ይህ በ1769 ዓ.ም. [[የጦንቡሪ መንግሥት]] ዋና ከተማ ሆነ። በ1774 ዓ.ም. ስሙ ከጦንቡሪ ወደ '''ክሩንግ ጠፕ''' ተቀየረ፣ የአገሩም ስም ደግሞ «[[የራታናኮሲን መንግሥት]]» ሆነ። ይህ እስካሁን ይፋዊ ስሙ ሆኗል፤ «ባንግኮክ» የሚለው ስያሜ እንዲያውም መጠሪያ ሲሆን በተለይ የውጭ አገር ሰዎች እንዲህ ይሉታል።
 
{{መዋቅር}}