ከ«ጃካርታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 133 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q3630 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 13,194,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,389,443 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |06|08|S|106|45|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ከ[[389]] እስከ [[1519]] ዓ.ም. ድረስ ስሙ «'''[[ሱንዳ ከላፓ]]'''» ነበረ። ከዚያም በኋላ እስከ [[1611]] ዓ.ም. ድረስ ስሙ «'''ጃያካርታ'''» ተባለ። በ1611 ዓ.ም. የ[[ሆላንድ]] ሰዎች ስሙን ወደ «'''ባታቪያ'''» ቀየሩት፤ በ[[1941]] ዓ.ም. ደግሞ ኢንዶኔዥያ ነጻነትዋን ስታገኝ ስሙ «'''ጃካርታ'''» ሆነ፤ የአገርም ዋን ከተማ በይፋ ተደረገ። ይህ ስም ከቀድሞው «ጃያካርታ» ሲሆን ትርጉሙ «ፍጹም ድል ማድረግ» ያህል ነው።
 
{{መዋቅር}}