ከ«1 ሰኑስረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 20፦
ሰኑስረት በግብጽ ብዙ ህንጻዎችና መቅደሶች አንዳሠራ ይታወቃል። አሁን በተለይ የሚታወቀው በ[[ካርናክ]] እንደገና ታሥሮ የሚታየው «[[ነጭ መቅደስ]]» ነው። ከአማካሪዎቹ መጀመርያው ጠቅላይ ሚኒስትር [[እንተፊቀር]]ና ከዚያ [[ሰኑስረት (አማካሪ)|ሰኑስረት]] ይታወቃሉ፤ እንዲሁም ባጀሮንዱ ሶበክሆተፕና ባጀሮንዱ [[መንቱሆተፕ (ባጀሮንድ)|መንቱሆተፕ]] ይታወቃሉ።
 
[[ማኔጦን]] (280 ዓክልበ. ግድም ጽፎ) ይህን ንጉሥ በ[[ግሪክኛ]] «ሰሶንኾሲስ» ይለዋል። የ[[2 ሰኑስረት]] ስም ግን «ሰሶትሪስሰሶስትሪስ» ስለሚለው፣ ይህም ስም ከሌላ ምንጮች የገነነ ስለሆነ፣ አንዳንዴ ይህም ፩ ሱኑስረት በግሪክ «'''ሰሶስትሪስ'''» ይባላል።
 
በሰኑስረት ዘመነ መንግሥት በ፵፫ኛው ዓመት (1940 ዓክልበ. ግድም) ልጁን [[2 አመነምሃት]]ን ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። ''[[የቶሪኖ ቀኖና]]'' የሚባለው የፈርዖኖች ዝርዝር ፵፭ ዓመታት እንደ ገዛ ስለሚለን፣ ከዚህ ሁለት ዓመት በኋላ በ1938 ዓክልበ. ግድም ሰኑስረት ዓረፈና ፪ አመነምሃት ለብቻው ፈርዖን ሆነ ይመስላል።