ከ«ሹልጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

10 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
ከላይ እንደሚታየው፣ በ1943 ዓክልበ. ሹልጊ እራሱን አምላክ እንደ ነበር የሚል አዋጅ ሰጠ። ከዚህ በፊት ነገሥታት ከመሞታቸው በኋላ እንደ አማልክት ቢደረጉም፣ በሕይወቱ ዘመን አምላክ ነኝ ባይ ንጉሥ አሁን የሚታይ ነው። በሹልጊ ስም ብዙ የምስጋና መዝሙሮች በ[[ሱመርኛ]] ተገኝተዋል።
 
በሌሎች ምንጮች ግን ሹልጊ እንደ ጽድቅ ንጉሥ አልታሠበም። «[[የዋይድነር ዜና መዋዕል]]» (ABC 19) የሚባል ሰነድ «ሥርዓቶቹን በትክክል አልፈጸመም፤ የማጽዳቱንም ሥርዓተ ቅዳሴ አረኮሰ» ሲለን CM 48 ሥርዓቶቹን በማይገባ እንደ ቀየራቸው፣ «ሀሣዌ ጽሁፎች» እንደ ቀረጸ በማለት ይከሰዋል። «[[የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል]]» (ABC 20) ደግሞ «የወንጄል አመል ነበረው፤ የ[[ባቢሎን]]ም መቅደስ ንብረት እንደ ምርኮ ወሰደ» የሚል ክስ አቀረበበት።
 
በመጀመርያ ዓመቶቹ የዓመት ስሞች በተለይ መቅደሶች ስለ መሥራታቸው ሲሆን ከተሠሩባቸው ከተሞች መሃል ደር አንዱ ነበር። በ፳ኛው ዓመት ግን «የደር ሂሳብ በዶማዎች እንዲከፈል» አዝዞ ከተማውን በቅጣት አስፈረሰው። ከዚያ የዘመተባቸው ቦታዎች በ[[ሆራውያን]] አገር፣ በሉሉቢ ወይም በ[[ኤላም]] ነበሩ። በ፴ኛው ዓመቱ ሴት ልጁ የአንሻን አገረ ገዥ ብታገባም በ፴፬ኛውም ዓመቱ ግን በአንሻን ላይ የቅጣት ዘመቻ እየዘመተ ነበር።
20,425

edits