ከ«ሹልጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ሹልጊ''' ከ1966 እስከ 1918 ዓክልበ. ግድም ድረስ የ[[ኡር]]ና የ[[ሱመር]] ንጉሥ ነበር። የአባቱ የ[[ኡር-ናሙ]] ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ '''ዱንጊ''' በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «ሹልጊ» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።
 
በአንድ ጽሑፍ ዘንድ (CM48) የሹልጊ አባት ኡር-ናሙ ሲሆን እናቱ የ[[ኡቱ-ከጛልኸጛል]] ሴት ልጅ ነበረች። በሹልጊ ዘመነ መንግሥት ከ፵፰ ዓመታቱ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ፦
* 1966 ዓክልበ - «ሹልጊ ንጉሥ የሆነበት ዓመት»
* 1961 ዓክልበ. - «ንጉሡ የ[[ኒፑር]] ሥርዓት ያስተካከለበት ዓመት»