ከ«ሹልጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

68 bytes added ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
* 1936 ዓክልበ. - «የ[[አንሻን]] አገረ ገዥ የንጉሡን ሴት ልጅ ያገባትበት ዓመት።
* 1935 ዓክልበ. - «ካርሃር ሁለተኛ ጊዜ የጠፋበት ዓመት»
* 1934 ዓክልበ. - «ሲሙሩም ሦስተኛ ጊዜ የተፋበትየጠፋበት ዓመት»
* 1933 ዓክልበ. - «ካርሃር ሦስተኛ ጊዜ የተፋበትየጠፋበት ዓመት»
* 1932 ዓክልበ. - «አንሻን የተፋበትየጠፋበት ዓመት»
* 1929 ዓክልበ. - «ንጉሡ ሹልጊ የሀገር ግድግዳ ያሠራበት ዓመት»
* 1924 ዓክልበ. - «ንጉሡ [[ሻሽሩም]] ያጠፋበት ዓመት»
 
በመጀመርያ ዓመቶቹ የዓመት ስሞች በተለይ መቅደሶች ስለ መሥራታቸው ሲሆን ከተሠሩባቸው ከተሞች መሃል ደር አንዱ ነበር። በ፳ኛው ዓመት ግን «የደር ሂሳብ በዶማዎች እንዲከፈል» አዝዞ ከተማውን በቅጣት አስፈረሰው። ከዚያ የዘመተባቸው ቦታዎች በ[[ሆራውያን]] አገር፣ በሉሉቢ ወይም በ[[ኤላም]] ነበሩ። በ፴ኛው ዓመቱ ሴት ልጁ የአንሻን አገረ ገዥ ብታገባም በ፴፬ኛውም ዓመቱ ግን በአንሻን ላይ የቅጣት ዘመቻ እየዘመተ ነበር።
 
የሹልጊ ተከታይ ልጁ [[አማር-ሲን]] ነበር።
 
{{S-start}}
20,425

edits