ከ«ሹልጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumbnail|ከሹልጊ ዘመን የሆነ ደረሰኝ '''ሹልጊ''' ከ19...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Mesopotamian - Tablet with Seal Impression - Walters 481806.jpg|300px|thumbnail|ከሹልጊ ዘመን የሆነ ደረሰኝ]]
'''ሹልጊ''' ከ1966 እስከ 1918 ዓክልበ. ግድም ድረስ የ[[ኡር]]ና የ[[ሱመር]] ንጉሥ ነበር። የአባቱ የ[[ኡር-ናሙ]] ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስማቸውስሙ እንደ '''ዱንጊ''' በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «ሹልጊ» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።
 
በአንድ ጽሑፍ ዘንድ (CM48) የሹልጊ አባት ኡር-ናሙ ሲሆን እናቱ የ[[ኡቱ-ከጛል]] ሴት ልጅ ነበረች። በሹልጊ ዘመነ መንግሥት ከ፵፰ ዓመታቱ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ፦