ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 24» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
[[ስዕል:Taitu Empress Ethiopia.jpg|left|130px]]
*[[1902|፲፱፻፪]] ዓ/ም - [[እቴጌ ጣይቱ]] ብጡል ከሥልጣን ከመውረዳቸው ከሁለት ሣምንት በፊት፣ ለመጨረሻ ጊዜ በዚህ ዕለት ከሰጡት ሹመቶች አንዱ፣ የ[[ሐረርጌ]]ን ጠቅላይ ገዥነት ለደጃዝማች ተፈሪ መኮንን (በኋላ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]) ነው።
[[ስዕል:Ras Wolde Giorgis Aboye.jpg|thumb|right|100px|ንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ]]
 
*[[1910|፲፱፻፲]] ዓ/ም - የ[[ቤጌምድር]] እና የስሜን [[ንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ]] [[ደብረ ታቦር (ከተማ)|ደብረ ታቦር]] ላይ አርፈው እዚያው ተቀበሩ።