ከ«ሀይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 128 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q23397 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Bariloche-_Argentina2.jpg|thumbnail|250px|right|ሀይቅ]]
[[ስዕል:Hinterbruehler See 2.JPG|thumbnail|left]]
'''ሀይቅ''' ውስን የሆነ [[መጠነ ዙሪያ]] ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ [[ውሀ]] የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከ[[ውቅያኖስ|ውቅያኖሶች]] ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከ[[ኩሬ]] ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር [[ወንዝ|ወንዞች]] የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።