ከ«1 አመነምሃት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
==የነፈርቲ ትንቢት==
''የነፈርቲ ትንቢት'' በ፩ አመነምሃት ዘመን የተጻፈ ትውፊት ነው። ትውፊቱ በቀድሞ ዘመን በ[[ጥንታዊው መንግሥት]] [[4ኛው ሥርወ መንግሥት]] በነገሰው በ[[ስነፈሩ]] ዘመን ( 2975-2963 ዓክልበ. ግድም) ስለ ኖረ «ነፈርቲ» ስለ ተባለ ቄስ የተመለከተ ነው።
 
ፈርዖኑ ስነፈሩ ሰልችቶት ነፈርቲ ትንቢት እንዲናገርለት አዘዘውና ንጉሡ የተናገረውን ቃል ጻፈው ይላል። ነቢዩ ለስነፈሩ፦ ወደፊት ሀገሩ አዲስ እንዲመሠረት ያስፈልጋል፤ እስከ መጨረሻውም ጥፍር ድረስ በሙሉ ይጠፋል፤ ማንም የሚጠብቃት አይተርፍምም፤ ሆኖም ወደፊት «አመኒ» የሚባል ንጉሥ ነግሦ መንግሥቱን አዲስ ይሠራዋል ብሎ ነበየለት።