ከ«የካቲት ፲፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
መስመር፡ 3፦
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
 
*[[1535|፲፭፻፴፭]] ዓ/ም - በዕለተ ረቡዕ [[አህመድ ግራኝ]] ወገራ ላይ የ[[ገላውዴዎስ|ንጉሥ ገላውዴዎስ]]ን ሠራዊት ገጥሞ በ[[ፖርቱጋል|ቡርቱጋል]] ነፍጥ ተመቶተመትቶ [[አህመድ ግራኝ]] ሲሞት የተረፈው ሠራዊቱ ተሸንፎ ኮበለለ።
 
*[[1930|፲፱፻፴]] ዓ/ም - በአጋምሳ ላይ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ከፋሺስት [[ኢጣሊያ]] ጋር ውጊያ ገጠሙ።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] በፈነዳው [[አብዮት]]፣ የወጥቶ-እብስ ሠራተኞት የሦስት ቀን አድማቸውን ጀመሩ። በ[[አዲስ አበባ]] በየቀበሌው እና በየመንገዱ የሚካሄደው ሽብር ቀጥሎ ዋለ።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከ[[ቻይና]] ሕዝባዊ መንግሥት ልዑካን ጋር [[አዲስ አበባ]] ላይ የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረመ።
 
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - የ[[አፍሪቃ]]፤ የ[[ካሪቢያን]] እና የሰላማዊየ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] አገሮች የንግድ ሚኒስቴሮች ከ[[አውሮፓ]] የ ኤኮኖሚክ ኅብረት ጋር የንግድ ግንኙነትን ለማጠንከር [[አዲስ አበባ]] ላይ ስብሰባቸውን ጀመሩ።
 
=ልደት=