ከ«ጀርመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: sq:Gjermania is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 20፦
የስልክ_መግቢያ = +49}}
'''ጀርመን''' ወይንም በይፋ ስሙ '''የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ''' በመካከለኛ አውሮፓ የሚገኝ ታሪካዊ አገር ነው። አገሩ 16 ክልሎች ሲኖሩት ዋናና ትልቁ ከተማውም [[በርሊን]] ነው።
 
==ባህልና ጠቅላላ መረጃ==
ጀርመን አንድ ይፋዊ ቋንቋ ብቻ አለው እርሱም [[ጀርመንኛ]] ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብዙ ልዩ ልዩ የጀርመን ቀበሌኞች በአገሩ ይገኛሉ። ለአንዳንድ ሰዎች ጀርመን «የገጣሚዎችና የአሳቢዎች አገር» በመባል ታውቋል። በዓመታት ላይ በ[[ሥነ ጽሑፍ]]፣ በ[[ሥነ ጥበብ]]፣ በ[[ፍልስፍና]]፣ በ[[ሙዚቃ]]፣ በ[[ሲኒማ]]፣ እና በ[[ሳይንስ]] ዘርፎች በርካታ አስተዋጽኦች በማቅረባቸው ጀርመናውያን በዓለም ዝነኛነት አገኝተዋል፤ እንዲሁም [[መኪና]] የሚባለውን ፈጠራ በማስለማት ፈር ቀዳጅ ሆኑ። ጀርመን ደግም ስለ [[ቋሊማ]]ና [[ቢራ]]ዎች ልዩነት ብዛት የገነነ ሆኗል። [[እግር ኳስ]] በጀርመን ከሁሉ የተወደደው [[እስፖርት]] ነው።
 
የ[[ራይን ወንዝ]] አቅራቢያ በጥንት ከሁሉ በፊት የተሰፈረው ሲሆን እዚያ አንዳንድ ጥንታዊ [[የሮሜ መንግሥት]] ድልድይ፣ አምባ፣ ወይም ፍርስራሽ ሊታይ ይችላል። የጀርመን ሕዝብ በብዛት [[ክርስትና|ክርስቲያኖች]] ናቸው፤ በስደትም ወደ አገራቸው ለደረሱት ሰዎች በጠቅላላው ሰላምታ ሰጪዎች ናቸው። [[የበርሊን ግድግዳ]] በፈረሰበትና «[[የቅዝቃዛ ጦርነት]]» በጨረሰበት ወቅት [[የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ]] ተከሠተ። በዚያ ሰዓት የቀድሞ አገራት [[ምሥራቅ ጀርመን]]ና [[ምዕራብ ጀርመን]] አብረው የአሁኑን ጀርመን መንግሥት ፈጠሩ።
 
ብዝይ የጀርመን ሰዎች በዓለም ዙሪያ ስመ ጥሩ ናቸው። ይህም ደራሲዎች [[ያኮብ ግሪም]]ና ወንድሙ [[ቭልሄልም ግሪም]]፣ ባለቅኔው [[ዮሐን ቩልፍጋንግ ቮን ጌጠ]]፣ የ[[ፕሮቴስታንት]] ንቅናቄ መሪ [[ማርቲን ሉጠር]]፣ ፈላስፋዎች [[ካንት]]፣ [[ኒሺ]]ና [[ሄገል]]፣ ሳይንቲስቱ [[አልቤርት አይንስታይን]]፣ ፈጠራ አፍላቂዎች [[ዳይምለር]]፣ [[ዲዝል]]ና [[ካርል ቤንዝ]]፣ የሙዚቃ ቃኚዎች [[ዮሐን ሴባስትያን ባክ]]፣ [[ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን]]፣ [[ብራምዝ]]፣ [[ስትራውስ]]፣ [[ቫግነር]]ና ብዙ ሌሎች ይከትታል።
 
እጅግ ቁም ነገር የሆነ ጠቃሚ ፈጠራ [[ማሳተሚያ]] [[ዮሐንስ ጉተንቤርግ]] በሚባል ሰው በ[[1431]] ዓ.ም. ተጀመረ። ስለዚህ በቅርብ ጊዜ፣ ተጓዦች ከውጭ አገር ሲመልሱ በአውሮፓ ያለው ሰው ሁሉ እርግጡን ያውቀው ነበር። አሁን ጀርመን «[[ዶይቸ ቨለ]]» በሚባል [[ራዲዮን]] ጣቢያ ላይ ዜና በ[[እንግሊዝኛ]] ያሠራጫል። የጀርመን ሕዝብ ባማካኝ ከአውሮፓ ሁሉ [[ተለቪዥን]]ን የሚወድዱ ሲሆኑ ፺ ከመቶ ሰዎች ወይም [[ሳተላይት]] ወይም [[ገመድ ቴሌቪዥን]] አላቸው።
 
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}