ከ«ማሪ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-ሜስጶጦምያ +መስጴጦምያ)
No edit summary
መስመር፡ 20፦
 
'''ማሪ''' የ[[መስጴጦምያ]] ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በ[[አረብኛ]] ''ተል ሐሪሪ'' ተብሎ ብዙ ጽላቶች የተገኙበት ፍርስራሹ በዘመናዊው አገር [[ሶርያ]] ውስጥ በ[[ኤፍራጥስ ወንዝ]] ላይ ይገኛል።
 
==የማሪ ነገሥታት==
ከማሪ ጽላቶች እንዲሁም ከ[[ኤብላ]] ጽላቶች ከተገኘው በርካታ መረጃ የማሪ ነገሥታት ዘመኖች ሊታወቅ ይቻላል።
 
* [[ኢኩን-ሳማሽ]]
* [[ኢኩን-ሳማጋን]]
* [[ላምጊ-ማሪ]] (ኢሽኪ-ማሪ)
* [[አኑቡ]]
* [[ሳዑሙ]]
* [[ኢቱፕ-ኢሻር]]
* [[ኢብሉል-ኢል]] 2127?-2115 ዓክልበ. ግድም
* [[ኒዚ]] 2115-2114 ዓክልበ. ግድም
* [[ኤና-ዳጋን]] 2114-2112 ዓክልበ. ግድም
* [[ኢኩን-ኢሻር]] 2112 ዓክልበ. ግድም
* [[ሒዳዓር]] 2112-2077 ዓክልበ. ግድም
* [[ኢሽቂ-ማሪ]] 2077-2068 ዓክልበ. ግድም
 
የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] ማሪን ያጠፋው በኢስቂ-ማሪ ፱ኛው ዓመት ይመስላል። ከዚያ በአካድ መንግሥት ዘመን «[[ሻካናኩ]]» (ሻለቆቹ) የተባለው ወገን በማሪ ገዛ።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ማሪ» የተወሰደ