ከ«ምድያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Midian.png|thumb|300px|የምድያም ሥፍራ]]
'''ምድያም''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ מִדְיָן /ሚድያን/፣ [[አረብኛ]]፦ مدين /ማድያን/፣ [[ግሪክኛ]]፦ Μαδιάμ /ማዲያም/) በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]]ና በ[[ቁርዓን]] የሚጠቀስ አገርና ሕዝብ ነው። በአብዛኛው ሊቃውንት ዘንድ የምድያም ሥፍራ «በስሜን-ምዕራብ አረባዊ ልሳነ ምድር፣ በ[[አቀባ ወሽመጥ]] ምሥራቅ ዳር፣ በ[[ቀይ ባሕር]] ላይ» ተገኘ።<ref>Dever, William G. ''Who were the Early Israelites and Where Did They Come From?'' William B Eerdmans Publishing Co (24 May 2006) ISBN 978-0-8028-4416-3 p.34</ref> [[ፕቶሎመይ]] ደግሞ «ሞዲያና» የተባለ ሠፈር በዚህ አካባቢ አለው።
 
የምድያም ሰዎች ከ[[አብርሃም]]ና [[ኬጡራ]] ልጅ [[ምድያም (የአብርሃም ልጅ)|ምድያም]] ተወለዱ (ዘፍ. ፳፭፡፪)። በዘፍ. ፴፯፡፳፰ የምድያም ልጆች [[ዮሴፍ]]ን በጉድጓድ አገኝተውት ለ[[እስማኤላውያን]]ና ወደ [[ግብጽ]] ባርነት ሸጡት።