ከ«ፒሬኔ ተራሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

18 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
Robot: af:Pireneë is a featured article; cosmetic changes
(Robot: af:Pireneë is a featured article; cosmetic changes)
'''ፒሬኔ ተራሮች''' በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[እስፓንያ]] መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። [[አንዶራ]] የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል።
 
== ስያሜ ==
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው (V. 35) በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በመቃጠላቸው ምክንያት የ[[ብር (ብረታብረት)|ብር]] ፈሳሾች ተገለጡ። የ[[ፊንቄ]] ሰዎች ሲደርሱ ብር እንደ ርካሽ ዕቃ አገኝተውት ከኗሪዎቹ በንግድ ገዝተውት እንደ በለጠጉ ይለናል።
 
[[መደብ:ስፔን]]
[[መደብ:ተራሮች]]
 
{{Link FA|af}}
17,485

edits