ከ«ፒሬኔ ተራሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

498 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumbnail|የፒረኔስ ካርታ '''ፒሬኔ ተራሮች''' በፈረንሳይና በእስፓን...»)
 
'''ፒሬኔ ተራሮች''' በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[እስፓንያ]] መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። [[አንዶራ]] የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል።
 
==ስያሜ==
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በኋላ ግን የ[[ሮሜ]] ደራስያን [[ሉካን]] (60 ዓ.ም.) እና [[ሲልዩስ ኢታሊኩስ]] (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] የ[[ጌርዮን]]ን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ [[ቤብሩክስ]] ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ [[ፒሬኔ]] በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ።
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው (V. 35) በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በመቃጠላቸው ምክንያት የ[[ብር (ብረታብረት|ብር (ብረታብረት]] ፈሳሾች ተገለጡ። የ[[ፊንቄ]] ሰዎች ሲደርሱ ብር እንደ ርካሽ ዕቃ አገኝተውት ከኗሪዎቹ በንግድ ገዝተውት እንደ በለጠጉ ይለናል።
 
[[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] (60 ዓክልበ. ግድም) እንደ ጻፈው በጥንት ከእረኞች አለመጠንቀቅ የተነሣ አንድ ታላቅ እሳት ዙሪያውን በሙሉ ስላቃጠለ የተራሮቹ ስም ከ«እሳት» (ፒር ወይም ፑር በ[[ግሪክኛ]]) መጣ። በኋላ ግን የ[[ሮሜ]] ደራስያን [[ሉካን]] (60 ዓ.ም.) እና [[ሲልዩስ ኢታሊኩስ]] (90 ዓ.ም.) ሌላ ትውፊት ጻፉ። [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] የ[[ጌርዮን]]ን ከብት ለመውሰድ እየሄደ የተራሮች አውራጃ ንጉሥ [[ቤብሩክስ]] ጋበዘው። ሄኩሌስ ግን ሰክሮ የንጉሡን ሴት ልጅ [[ፒሬኔ]] በግድ ጠልፎ ከኅፍረቷ በተራሮቹ እስከ መሞቷ ድረስ ተንቀዋለለች። ስምዋን ለተራሮቹ ሰጠች ብለው ጻፉ።
 
ዘመናዊ የአውሮፓ ሊቃውንት ግን በ[[ኬልቶች]] ቋንቄ «ቢሬን» ማለት «ኮረብታ፣ ተራራ» እንደ ነበር ይላሉ።
 
[[መደብ:ፈረንሣይ]]
20,425

edits