ከ«ርብቃ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 6፦
ሎሌው ግመሎቹን በውኃ ምንጭ አጠገብ አስቀመጣቸውና ግመሎቼን ያጠጣችው እርስዋ የጌታዬ ልጅ እጮኛ ትሁን የሚል ጸሎት ጸለየ። ወዲያው ርብቃ መጥታ ግመሎቹን አጠጣች። ሎሌው የወርቅ ቀለበትና አምባር ሰጣት። ነገሩን ለቤተሠብዋ ከገለጸላቸው በኋላ፣ አባቷ ባቱኤልና ወንድሟ [[ላባ]] ፈቃዳቸውን ሰጡ። ርብቃና ሎሌው አብረው ወደ ከነዓን በግመል ተመልሰው እርስዋና ይስሐቅ ተያይተው ተዋደዱና ተዳሩ።
 
በምዕራፍ ፳፭ ርብቃ ለይስሐቅ መንታ ልጆች እነርሱም ያዕቆብንና ኤሳውን እንደ ወለደችለት ይነግራል። በምዕራፍ ፳፮ ዘንድ ይስሐቅ በ[[ጌራርጌራራ]] ቆይቶ ንጉሣቸውን [[አቢሜሌክ]] ርብቃ እህቴ ነች አላት። (በዘፍጥረት ፳ ስለ አቢሜሌክ፣ አብርሃምና [[ሣራ]] ተመሳሳይ ታሪክ አለ፣ በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] ግን አቢሜሌክ ከይስሐቅና ርብቃ ጋር የነበረው መዋዋል ብቻ ይጠቀሳል፤ እንዲሁም አብርሃምና ሣራ ከ[[ግብጽ]] ፈርዖን ጋር ተመሳሳይ ጉዳይ ነበራቸው።) በኋላ በዘፍጥረት ፳፯ ርብቃ ልጇን ያዕቆብ የኤሳውን በረከት ከይስሐቅ እንዲቀበል መከረችው።
 
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]