ከ«ኡልትራ አጭር አቆጣጠር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot-assisted disambiguation: ኬጥያውያን - Changed link(s) to የኬጢያውያን መንግሥት
 
መስመር፡ 1፦
'''ኡልትራ አጭር አቆጣጠር''' (አብልጦ አጭር አቆጣጠር) ማለት በታሪክ ሊቃውንት ከተገመቱት የጥንት (ከ1000 ዓክልበ. በፊት) ዘመን አቅጣጠሮች መካከል አንዱ ነው።
 
ከ1000 ዓክልበ. ያሕል በኋላ ለሆነው ታሪክ፣ በተወሰነ አመት ይህ ድርጊት ሆነ ለማለት በጣም አጠያያቂ አይደለም። ከዚያ አስቀድሞ ግን መዝገቦች በ[[ካሳውያን]] ዘመን ጥቂት ስለ ነበሩ፣ ትንሽ 'ጨለማ ዘመን' ተብሏል። በ«ኡልትራ አጭር አቆጣጠር» ዘንድ፣ በ1507 ዓክልበ. የ[[ሐቲ]] (የ[[የኬጢያውያን መንግሥት|ኬጥያውያን]]) ንጉስ [[1 ሙርሲሊ]] [[ባቢሎን]]ን ዘረፈ፤ ከዚያ ካሳውያን ከተማውን ይዘው ስሙን [[ካራንዱንያሽ]] አሉት።
 
==የባቢሎን ውድቀት ዓመት መወሰን==