ከ«ሂስፓል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
clean up using AWB
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሂስፓል''' ወይም '''ሂስፓሉስ''' በ[[እስፓንያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] ሦስቱን [[ሎሚኒኒ]] ከገደላቸው በኋላ በ[[ኢቤሪያ]] ዙፋን ላይ ያኖረው ንጉሥ ነበር። በልዩ ልዩ ታሪኮች ውስጥ የሄርኩሌስ ልጅ፣ ወንድም ልጅ፣ ወይም አለቃ ይባላል። በ600 ዓ.ም. ግድም የጻፈው [[ኢሲዶሬ ዘሰቪል]] እንደ ጻፈው ይሄ ሂስፓሉስ የ[[እስፓኒያ]] ሞክሼ ሲለው፣ ሌሎች ምንጮች ግን ስሙ ከሂስፓል ልጅ [[ሂስፓኑስ]] መሆኑን ያጠቁማሉ። «ሂስፓሊስ» የሚባለው ከተማ (የአሁን [[ሰቪያ]]) ለእርሱ እንደ ተሰየመ ደግሞ ይባላል።
{{PAGENAME}} የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
 
{{S-start}}
{{Succession box
|before= [[ሎምኒኒ]]
|title=የኢቤሪያ ንጉሥ
|years=2002-1970 ዓክልበ. ግድም
|after= [[ሂስፓኑስ]]}}
{{end}}
 
[[መደብ:ስፔን]]
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]