ከ«ጥር ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
 
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
*[[1879|፲፰፻፸፱]] ዓ/ም - [[ራስ ዐሉላ]] ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የ[[ጣልያን]] ግንባር ቀደም ሠራዊት [[ዶጋሊዶጋሌ]] ላይ ገጥመውት ፭ መቶ ጣልያኖችን ፈጁ።
 
*[[1965|፲፱፻፷፭]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] መንግሥት [[አልጋ ወራሽ]] [[መርድ አዝማች አስፋ ወሰን]] ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና በአስቸኳይ ወደ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደ[[ሎንዶን]] በረረ። <ref>Morris, Willie (Ambassador); DIPLOMATIC REPORT No. 57/74; P.R.O., FCO 371/1660 (8 January 1974)</ref>
 
*[[1983|፲፱፻፹፫]] ዓ/ም - በ[[ሶማሊያ]] ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።
መስመር፡ 19፦
=ዋቢ ምንጮች=
<references/>
*{{en}} http://en.wikipedia.org/wiki/January_26
 
*{{en}} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/26/newsid_4666000/4666568.stm
 
*{{en} P.R.O., FCO 371/1660
 
*{{en}} Degefu, Gebre Tsadik: The Nile (2003)