ከ«ጥር ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
መስመር፡ 10፦
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም - በ[[ሲዬራ ሊዮን]] ከአሥራ አንድ ዓመታት በፊት የተለኮሰው የእርስ በርስ ፍልሚያ ማቆሙ ታወጀ
 
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም - እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደረ ቢሱወደር-የለሹ "ኤየርባስ ኤ፫፻፹" (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስበ[[ቱሉስ]] የ[[ፈረንሳይ]] ከተማ ለዓለም ተገለጸ።
 
*[[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም - በምዕራብ [[አውሮፓ]] አገሮች የተነሳ ኃይለኛ [[አውሎ ንፋስ]]፣ በ[[ብሪታኒያ]] አሥራ አራት፤ በ[[ጀርመን|አለማኝ]] አሥራ ሦስት ሰዎችን ሲገል በሀያ አገራት ውስጥ አርባ አራት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።