ከ«ሳምባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ ከ89.98.216.214 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
[[File:Heart-and-lungs.jpg|thumbnail| የሰው ልጅ ሳምባ እና [[ልብ]] ]]
 
yolooooooooooooooooooooooo... super cool language
'''ሳምብ''' በአብዛኛ የ[[ጀርባ አጥንት]] ባላቸው እንስሳት ዘንድ የሚገኝ [[ብልት]] ነው። ዋና ተግባሩም ከውጭው አለም ያልተቃጠለ አየር ([[ኦክሲጅን]])ን ወስዶ በ [[ደም]] ላይ በመጫን ወደ [[ልብ]] መላክና ከልብ የተቃጠለ አየር ([[ካርቦን ዳይኦክሳይድ]]) ተጭኖ የሚመጣን ደም የተጫነውን የተቃጠለ አየር አውርዶ ወደውጭ መተንፈስ ነው። የጀርባ አጥንት ካላቸው እንስሳቶች አብዛኞቹ 2 ሳምባዎች አሏቸው።
 
የሰው ልጅ ሳምባ አብዛኛው ክፍሉ በቱቦዎች እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ጥቃቅን ስልቻዎች የተሞላ ነው። እኒህ የአየር ጥቃቅን ስልቻዎች [[አሊቮሊ]] ይሰኛሉ።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[Categoryመደብ: ሥነ አካል]]