ከ«አንሻን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
|||
መስመር፡ 7፦
ይህ ኤላማዊ ከተማ እጅግ ጥንታዊ መሆኑ አይጠራጠርም፤ በጥንታዊው [[ሱመርኛ]] [[አፈ ታሪክ]] ''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ]]'' መሠረት ከ[[ኡሩክ]] ወደ [[አራታ]] በሚወስድ መንገድ ላይ ይገኝ ነበር፤ ይህም መጻፍ የተለማበት ዘመን ያሕል እንደ ነበር ይባላል። በአንዳንድ ዘመን አንሻን ከሌሎች ትልልቅ የኤላም ከተሞች ጋራ ሲወዳደር የብዙ ኤላማዊ ስርወ መንግሥታት ምንጭ ሆነ።
የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ማኒሽቱሹ]] አንሻንን እንዳሸነፈ ብሎ አስመዘገበ። በተከታዮቹ ሥር ግን የአካድ መንግስት በደከመበት
ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ጀምሮ የኤላም ነገሥታት በሱሳ «የአንሻንና የሱሳ ንጉሥ» የሚል ማዕረግ ይጠቅማቸው ነበር። በ[[አካድኛ]] መዝገቦች ግን እነዚህ ስሞች ተገልብጠው «የሱሳና የአንሻን ንጉሥ» ተብሎ ይጻፋል<ref>[http://books.google.com/books?id=a0IF9IdkdYEC&pg=PA15&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=N9BLJzdReAkFF3hctVQxe3X-OA8 ''Birth of the Persian Empire'']</ref>። በመካከለኛ ኤላማዊ ዘመን አንሻንና ሱሳ በአንድ ግዛት እንደ ተወሐዱ ይመስላል። ይህም ስያሜ የወሰደው መጨረሻው ኤላማዊ ንጉሥ 2ኛ ሹትሩክ-ናሑንተ (700 ዓክልበ. ያሕል የነገሠ) ነበረ<ref>[http://books.google.com/books?id=BBbyr932QdYC&pg=PA31&dq=%22king+of+anshan+and+susa%22&client=firefox-a&sig=cNiNT4YtOB3Bo2tXQoWiWNptROU#PPA9,M1 ''Cambridge History of Iran'']</ref>።
|