ከ«ገብርኤል (መልዐክ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 60 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q81989 ስላሉ ተዛውረዋል።
አንድን ዓረፍተነገር ከገብርኤልl አስገባሁ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:L' Annonciation de 1644, Philippe de Champaigne..jpg|thumb|ገብርኤል]]
'''ገብርኤል''' ('''ቅዱስ ገብርኤል''') በ[[አብርሃማዊ ሀይማኖቶች]] ([[ክርስትና]] ፤ [[አይሁድ]] ፤ [[እስልምና]]) ከሶስቱ ዋና መላዕክት ([[ሚካኤል]]፡ ገብርኤል፡ [[ሩፋኤል]]) አንዱ ሲሆን በ[[እግዚአብሔር]] መልእክተኛነቱ ይታወቃል። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በ[[መጽሐፈ ዳንኤል]] ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]ን ልደት ለቅድስት [[ድንግል ማርያም]] አብስሯል።
 
ክርስትያኖች የአምላክን መልዕክተኛ «ገብርኤል» ሲሉት በ[[እስልምና]] ደግሞ በ[[አረብኛ]] ስሙ «[[ጂብሪል]]» ይባላል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}