ከ«ቲፎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumbnail|ዚውስ ቲፎንን በመብራቅ ሊመታው ሲል '''ቲፎን''' (ግ...» |
አንዳንድ ግድፋት አረምኩ፦ ም => መ (፪) |
||
መስመር፡ 2፦
'''ቲፎን''' ([[ግሪክኛ]]፦ Τυφῶν /ቲውፎን/፤ ደግሞ '''ቲውፎስ፣ ቲውፈውስ፣ ቲውፋዖን''') በ[[ጥንታዊ ግሪክ]] [[አፈ ታሪክ]] አስፈሪና አደገኛ ጠላት ፍጡር ነበረ።
በግሪኮች ትውፊት ዘንድ፣ ከወገቡ በላይ እንደ ሰው ልጅ
[[ሄሮዶቶስ]] እንዳመለከተው፣ በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] አፈ ታሪክ የሚታወቀው [[ሴት (የግብጽ አፈታሪክ)|ሴት]] የተባለው ጣዖት ደግሞ በግሪኮች «ቲፎን» ይባል ነበር። ከሁሉ ጥንታዊ በሆነው ታሪካዊ ዘመን ከፈርዖኖቹ አስቀድሞ፣ እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ፣ የሴት ዓላማ ወይም ምልክት «[[የሴት እንስሳ]]» (ምናልባት [[አዋልደጌሣ]]) ሲሆን ግሪኮች በኋላ ይህን ምልክት «ቲፎናዊ አውሬ» ይሉት ነበር። በትውፊቶቹ ዘንድ፣ ሴት ቀድሞ ወንድሙን [[ኦሲሪስ]]ን ([[ቄንቲያመንቱ]]ን) እንደገደለው ሁሉ፣ እንዲሁም ቲፎን ከቲታኖች ([[ጊጋንቴስ]]) ወገን አብሮ [[ዲዮኒስዮስ]]ን ወይም ሁለተኛውን [[ኦሲሪስ አፒስ]]ን ገደለው። ሁለተኛውን ኦሲሪስ ስለ ገደለው ይህ ቲፎን ደግሞ እንደ ሴት (ጣኦቱ) ተቆጠረ።
|