ከ«አቶም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: vi:Nguyên tử is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{| border="1" cellspacing="0" align="right" cellpadding="2" style="margin-left:1em"
|-
! bgcolor=gray | አቶምአተም
|-
| align="center" | [[ስዕል:Helium atom QM.svg|200px| የ[[ሂሊየም]] አቶምአተም ]]
|-
| align="center" | የ[[ሂሊየም]] አቶምአተም
 
 
መስመር፡ 39፦
|}
 
'''አቶምአተም''' ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ [[እኑስ]] ነው። እንደ [[ግዝፈት|ግዝፈታቸው]]፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አቶሞችአተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አቶሞችአተሞች [[የኬሚካል ንጥር]] ይባላሉ። ለምሳሌ [[ወርቅ]] አንዱ የንጥር አይነት ነው።
 
አቶሞችአተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አቶሞችአተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 [[ናኖ ሜትር]] ስፋት ሊኖራቸው ይችላል
 
አብላጫውን ጊዜ አቶሞችአተሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም [[ሞልኪዩል]] የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የ[[ሃይድሮጅን]] እና አንድ የ[[ኦክሲጅን]] አቶሞችአተሞች ሲጋጠሙ የ[[ውሃ]] ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ።
 
አቶሞችአተሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም [[ኤሌክትሮን]]፣ [[ፕሮቶን]] እና [[ኒውትሮን]] ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአቶሙንየአተሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የ[[ኤሌክትሮመግነጢስ]] [[ጉልበት]] አዋዶ ይይዛቸዋል።
 
በአቶምበአተም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አቶምአተም ምን [[ንጥር]] እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው [[ሃይድሮጅን]] ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው [[ድኝ|ድኝ (ሰልፈር)]] ይሆናል ማለት ነው።
 
አቶሞችአተሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ [[ጋዝ]] ወይንም [[አየር]] ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በ[[መንቀጥቀጥ]] ከሆነ [[ጠጣር]] ነገር ይሆናሉ።
 
{{መዋቅር}}