ከ«አዋሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 20 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q755765 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 3፦
በማዕከአዊ ስታቲስቲክ ባለስልጣን ትመና የ119,623 ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 60,378 ወንዶች 59,245 ሴቶች ሆነው ተተምነዋል። አዋሳ የቀድሞ ሲዳሞ ክፍለ ሓገር ዋና ከተማ የነበረች የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]]፥ የአንድ ኤርፖርትና የሰፊ ገበያ ማዕከል ናት። አዋሳ ከ[[1998]] ዓ.ም. ጀምሮ ሃዋሳ በመባል የታወቃል። ይህን ተመርክዞ የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]] ሃዋሳ በመባል ስሙ ተቀይሮአል።
 
የሃዋሳ ከተማ በአሁን ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ እያደገች ያለች ከተማ ሰትሆን ወደ 200600,000 ነዋሪ እንደሚገኝባት ይገመታል። ከተማዋን በሰሜን ኦሮምያ በደቡብ ዲላ በምዕራብ ከምባታ በ ምስራቅ [[አለታ ወንዶ]] ያዋስኑዋታል።
 
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}