ከ«ጥቅምት ፲፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
*[[1915|፲፱፻፲፭]] ዓ.ም - በ[[ቤኒቶ ሙሶሊኒ]] የሚመሩት የ[[ኢጣልያ]] ፋሺሽቶች ወደ [[ሮማ]] ዘምተው የአገሪቱን መንግሥታዊ ሥልጣን ወረሱ።
 
*[[1948|፲፱፻፵፰]] ዓ/ም - ለመንግሥት እንግዶች ማስተናገጃ፤ ለአገር ጎብኝዎች ማረፊያና ፤ለሕዝብ መጠቀሚያ ሆኖ እንዲያገለግልና ገቢውም ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል መርጃ እንዲሆን በማሰብ፣ ቀድሞ «ፍል ውሃ ፓላስ» አሁን የ[[ግዮን ሆቴል]] ተብሎ የሚጠራው ሆቴል በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ተመርቆ ተከፈተ። <ref>አበራ ጀምበሬ፤ «የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት መመሥረት»፣ [[አዲስ አበባ]] [[ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት]] ([[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም)፤ ገጽ ፹፩-፹፪</ref>
 
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. - የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] አገራቸው በ[[ኩባ]] ደሴት ላይ በድብቅ ያስቀመጠችውን የኑክሊዬር መሣሪያ እንዲወገድ ማዘዛቸውን አስታወቁ።