ከ«ነጋሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የ[[ኢትዮጵያ]] እና የስልምና ግንኙነት የተጀመረዉ ኢስላም ከየትኛዉም ሃገር ከመድረሱ አስቀድሞ ነዉ. ኢስላም ወደ ኢትዮጵያ የደረሰዉ ከቅድስቲትዋ መካ ከተማ በመነሳት ምዲና ከተማ ዉስጥ እንኮ ሳይደርስ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ. ይህ ሊሆን የቻለዉ መካ ዉስጥ ፈጣሪአቸዉን በነጻነት ማምለክ ስላልቻሉ ወደ [[ሀበሻ]] (አክሱም) እንዲሰደዱ [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸዉን በመምከራቸዉ ነበር. [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) እ.ኤ.አ በ610 የነብይነት ማእረግ አግንተዉ በመካ ወደ ኢስላም ጥሪ ማድረግ ጀመሩ. ዪስላም አሀዳዊ ጥሪ ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ ቁረይሾች በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸዉን አሳረፉ. አማኞች ግፍ እና መከራን አስተናገዱ. ችግር እና እንግልት ተከተላቸዉ. ከምነታቸውዉ በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮት ከተሉ ዘንድ ማእቀብ፣ ስቃይ እና ጥቃት ተፈጸመባቸዉ.
===እስልምና ወደ ሀበሻ===
[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) እባልደረቦቻቸዉ ላይ የሚፈጸመዉን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሃበአ ምድር እንዲሰደዱ መከርዋቸዉ. እንደዚህም አልዋቸዉ. " ወደ ሀበሻ ተሰደዱ በርስዋአንድንጉስ አሉ . ከርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም... (ስለዚህ ተሰደዱ) "አላህ ካላችሁበት ሁኔታ አውጥቶ ድል እስኪጎናጸፉ ድረስ...." ብዚህም መሰረት [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ትእዛዝ ተቀብለዉ በአምስተኛዉ የነብይነት አመት በረጀብ ወር እ.ኤ.አ 615 የመጀመርያዉን ስደት (ሂጅራ) ወደ ሀበሻ አደረጉ አስራ ሁለት ሁነዉ ነበር የተሰደዱት. በጀልባ ለአንድ ሰዉ ግማሽ ዲናር ከፍለዉ ወደ ሃበሻ ተጎዙ. ከስደተኞቹ መካከል የ[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ሴት ልጅ [[ሩቅያ ቢንት ሙሀመድ]] እና ባለቤትዋ (ቡሃላ ላይ ሶስተኛ ኸሊፋ ወይንም የሳኡዲ ንጉስ የሆኑት). [[ኡስማን ቢን አፋን]] ይገኙበታል. በዝያም መኖር ጅመሩ የሻባንን እና የረመዳንን ወራት በነጻነት በሃበሻ ቆዩ.በ[[ረመዳን]] ወር ዉስጥ"የመካ አጋሪወች ኢስላምን ተቀብለዉ [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ጋር ሰገዱ" የሚል የተሳሳተ መረጃ ደረሳቸዉ. (በዚህም ምክንያት) በሸዋል ውር ወደ መካ ተመለሱ. ዳሩ ግን የደረሳቸዉ መረጅ ስህተት ሆኖ አገኙት እንዲአዉም በሙስሊሞች ላይ የሚእርሰዉ መከራ መባባሱንሰሙ. መካ ከተማ ላለመግባትም ወሰኑ. [[አብዱላህ ኢብን መስኡድ]] እና ጥቂት ሱሃቦች ግን ወደ መካ ገቡ ምንጭ(ኢብኑ ሰይዲ ናስ ኡዩናል-አሰር ጥራዝ 1 ገጽ 157) ከመጀመርያዉ ስደት የተመለሱት የ[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) አማች ኡስማን ኢብኑ አፋን ለ[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! መጅምርያ ወደ ነጋሽ እንድንሰደድ ነገሩን አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ እየተስደድን ነዉ. ከኛ ጋር አይሰደዱም አልዋቸዉ" አሉ ኡስማንም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ በቁያችን ነዉ ሲሉ መለስዋቸዉ. መረጃ ከኢብኑ ሰእድ ጦብቃት አልኩብራ ጥራዝ 1 ገጽ 207.
[[ሱሀባ]]ዎች ከሃበሻ ወደ መካ መመለሳቸዉን ወደ ቁረይሽ ቁረይሾች ሰሙ. ዳግም ስደት አስቸጋሪ ሆነ ሆኖም በድብቅ አምልጠዉ ለሁለተኛ ጊዜ 83 ወንዶች እና 18 ሴቶች (11 ቁረይሾች እና 7 ሌሎች) ሆነዉ ወደ [[ሀበሻ]] ተሰደዱ. መረጃ ዝኒ ከማሁ. በሰላም ደረሱ.በገዛ ሀገራቸዉ ያጥትን የአምልኮ ነጻነት በሃበሻዉ ንጉስ አስሃማ (ነጃሺ) አገዛዝ ስር ተጎናጸፉ.
 
===ስለ ነጃሺ===
 
የንጉስ አል-ነጃሽ ስም አል-አስሀማ ቢን አብጀር ሲሆን በተለምዶ ነጃሺ ሲሉ ጠሩት. ይህ ስያሜ ለማንኛዉም በሀበሻ ለነገሰ ንጉስ ይሰጥ ነበር. ይህንን ነጥብ ታዋቂዉ የታሪክ ጸሀፊ ኢብኑ ኸልዱን "ታሪክ ኢብኑ ኸልዱን" በተሰኘወ መጽሃፉ ሲአብራራ "ነጃሺ ማለት በሃበሻ ቋንቋ ነጋሽ (አንጋሽ) ማለት ሲሆን አረቦች ግን ነጃሺ በማለት አነበቡት" ሲል ይገልጸዋል. መረጃ ታሪክ ኢብኑል ኸልዱን ጥራዝ 6 ገጽ 199
 
===የሱሀባ ኑሮ በ ኢትዮፒያ===
 
የ[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ባልደረቦች በሃበሻ የገጠማቸዉን እንዲህ ሲሉ መሰከሩ "ሃበሻ ገባን. መልካም ጎረቤቶችንም አገኘን. በሃይማኖታቸዉ ምክንያት የሚደረግብን ተጽኖ አልነበረም አላህንም በሰላም መገዛት ጀመርን. አንድም ችር እና መከራ አላጋጠመንም. የምንጠላዉን ነገር አልሰማንም" ሙስሊሞች ከሀበሻዉ ንጉስ ነጃሺ (አስሀማ) አገርብባገኙት ተላ እና ደስታ ቁረይሾች ቆጭትዋቸዋል. ሃበሻን ቀደም ሲል በንግድ የሚአውቃትን ሁለት ግለሰቦች ያቀፈ ልኡክ ለመላክ ወሰነ. አብዱላህ ቢን አቢ ራቢአህ እና አምር ኢብኑል አስ ተላኩ. ገጸ በረከቶች ይዘዉ ሃብሻ ዴሱ. በነጃሺ ላይ ተጸኖ ልማሳደርም እርሱን ከማናግራቸዉ በፊት ለቀሳዉስቱ ስጦታቸዉን አብረከቱ. የመጡበትን አላማምም አስረድዋቸዉ. ቀሳውስቱም ደገፍዋቸዉ. ከነጃሺ ፊት በቀረቡ ጊዜም አምር ኢብኑል አስ እንዲህ ሲል ተናገረ. "ንጉስ ሆይ! በአገርዎ የኛ ህዝብ አካል የሆኑ ቂላቂል ልጆችይገኛሉ. የህዝባቸዉን ሀይማኖት ትተዋል. እኛም ሆንን እርስወ የማናውቀዉን አዲስ እና መጤ ሃይማኖት አምጥተዋል. እኛም ከህዝባቸዉ መሪዎች እና ልኡላን እንዲሁም ከአባቶቻቸዉ፣ ከአጎቶቻቸዉ እና ከቅርብ ዘመዶቻቸዉ ነዉ የተላክነዉ ዌ እነርሱ ይመልስዋቸዉ ዘን እንሻለን. እንርሱም ሹማምንት ከነርሱ የላቀ አመለካከት ያላቸዉ ናቸዉ. እነርሱ ላይ የፈጸሙትን ነዉር በሚገባ ያውቃኡ. ለዚህም የሚገባቸዉ ቅጣት ይሰታቸዋል. መረጃ ሙሀመድ ጦይብ ኢብን ሙሀመድ ኢትዮፒያ እና ኢስላም ገጽ 15-16. በስፍራዉ የነበሩት ቀሳዉስት ለንጉሱ እንዲህ ሲሉ ሃሳባቸዉን አቀረቡ "ንጉስ ሆይ! እነኝህ (ሁለት) ሰዎች የሚሉት እዉነት ነዉ.የራሳቸዉ ወገኖች ስለነኝህ (ስደተኞች) የሚቀርቡት ነገር ይበልጥ ተቀባይነት አለዉ. በነርሱ ላይ የምትፈጽሙትንም ነዉርየኢአውቁት እነርሱ ናቸዉ. ስለዚህ አሳልፈዉ ይስጥዋቸዉ.
 
[[File:Padlock.svg|40px|left|Fully protected|alt=Gold padlock]] [[#full|Fully protected]]
 
|-
 
|
 
----
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሃይማኖት]]
[[መደብ:እስልምና]]
 
{{Link GA|en}}