ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ77.31.100.82 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 26፦
[[ስዕል:Lemlem-logo-with-purple-bar.gif‎|የለምለም ሎጎ|thumbnail|200px|right]] በጁላይ 2007 እ.አ.አ. ላይ [[ፎርብስ]] ለምለም እ.አ.አ. በ2008 የተከፈተ የሊያ ከበደ የልብስ አምራች ድርጅት ነው። ድህረ-ገፁ http://www.lemlem.com/ ሲሆን የሀበሻ እጅ ጥበብ ያረፈባቸውን የህፃናትና የሴቶችን ልብሶች ያመርታል። ሊያ ይህን የጀመረችው የ[[ኢትዮጵያ]]ን ባህል ለማስተዋወቅ እና የሀገሯን ኢኮኖሚ ለማገዝ ብላ መሆኑ ታውቋል። ምርቶቹ በ''Barney’s''፣ ''J.Crew''፣ ''Net-a-Porter.com'' እና በሌሎች ቡቲኮች ይሸጣሉ። ''ሠዎችን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም'' የምትለው ሊያ ይህ ጅምር ለሀገሯ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ ታምናለች።
 
==የግል ህይወት [ቤተሠባዊ ህይወት]==
 
ሊያ ከበደ የ''hedge fund'' ማናጀር ከሆነው ባለቤቷ ኬሲ ከበደ ጋር በትዳር የተሳሰሩት እ.አ.አ. በ2000 ሲሆን የሁለት ልጆች እናት ናት። ስሁል የሚባለው ልጇ በእ.አ.አ. በ2001 የተወለደ ሲሆን ሬይ የተባለችው ልጇ ደግሞ እ.አ.አ. በ2005 ነው የተወለደችው። እ.አ.አ. በ2007 ቤተሠባቸው በ[[ኒው ዮርክ]] ከተማ መኖር ጀመረ። ሊያ ከበደ በግሏ የምታስተዳድረው ሳይት ያላት ሲሆን አድራሻውም http://liyakebede.com/ ነው። በዚህም ድህረ-ገፅ የራሷን ማስታወቂያ እና የዕርዳታ ጥሪዎቿን ለማስተላለፊያነት ትጠቀምበታለች።