ከ«አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot: de:Afroasiatische Sprachen is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 3፦
'''አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች''' በሰሜን አፍሪቃና በደቡብ ምዕራብ እስያ የሚነገሩ ቋንቋዎች ቤተሰብ ሲሆን 6 ንዑሳውያን ቤተሰቦች አሉት።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር አንበሴ ተፈራ፣ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ቋንቋዎቻቸው አጭር ቅኝት]»</ref> እነዚህም ጥንታዊ ግብጽ፣ በርበር፣ ቻዳዊ፣ [[ኩሻዊ ቋንቋዎች|ኩሻዊ]] (ሐማዊ)፣ [[ኦሞአዊ ቋንቋዎች|ኦሞአዊና]] [[ሴማዊ ቋንቋዎች]] ናቸው።<ref name="አንበሴ" /> ከእነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ውስጥ 3ቱ ማለትም ኩሻዊ (ሐማዊ)፣ ኦሞአዊና ሴማዊ ቋንቋዎች በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ይነገራሉ።<ref name="አንበሴ" /> በዕድሜ ረገድ ኩሻዊና ኦሞአዊ ጥንታዊ ቋንቋዎች ሲሆኑ ሴማዊ ቋንቋዎች ከእነሱ ቀጥለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው።<ref name="አንበሴ" />
 
== ማጣቀሻዎች ==
<references/>
 
መስመር፡ 9፦
 
[[መደብ:አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች]]
 
{{Link GA|de}}