ከ«1 ኢድሪስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
Robot: Replacing category መሪዎች with የአፍሪካ መሪዎች
 
መስመር፡ 12፦
ከ1944 እስከ 1961 ድረስ እሳቸው የሊቢያ መንግሥት ብቸኛ ንጉሥ ነበሩ። በአሁኑ ጊዜ በጋዳፊ መንግሥት ላይ የተነሡት ተቃዋሚ ወገኖች ብዙዎቹ የሰኑሢ ወገን ደጋፊቆች ሆነው በኢድሪስ ዘመን የነበረውን ሰንደቅ ዓላማ የሚይዙ ሲሆኑ ታይተዋል። የሰኑሢ አልጋ ወራሽ አሁን ልዑል [[ሙሐማድ አስ-ሰኑሢ]] ሲሆኑ በስደት በ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ኖረዋል። ባለፈው [[የካቲት 17]] ቀን [[2003]] ዓ.ም. ጋዳፊ ቢሸነፍ ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ዘውድ ስለ መጫናቸው በ[[አል-ጃዚራ ዜና]] ሲጠየቁ፣ ይህ በሊቢያ ሕዝብ የሚበየን ጉዳይ ይሆናል ብለው መለሱ።
 
[[መደብ:የአፍሪካ መሪዎች]]
[[መደብ:ሊቢያ]]