ከ«ፓሪስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 9,854,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,110,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |48|50|N|02|20|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
የ[[ኬልቶች]] ከተማ መጀመርያ «'''ሉኮቶኪያ'''» ተብሎ በ[[ስትራቦን]] ተመዘገበ። ፕቶሎመይ ደግሞ ከተማውን «'''ለውኮተኪያ'''» አለው። [[ዩሊዩስ ቄሳር]] አገሩን ሲይዘው ሥፍራውን በሮማይስጥ «'''ሉቴቲያ'''» አለው። የኖረበት ጎሣ [[ፓሪሲ]] ስለ ተባሉ፣ የከተማው ስም በሙሉ «'''ሉቴቲያ ፓሪሶሩም'''» («የፓሪሲ ሉቴቲያ») ተባለ። በኋላ ግን በ[[ዩሊዩስ ከሐዲ]] ዘመን በ[[352]] ዓ.ም. ስሙ በይፋ «ፓሪስ» ሆነ። ይኸው ዩሊዩስ ለ፫ ዓመታት [[የሮሜ መንግሥት]]ን ከፓሪስ ገዛ። በኋላ[[የሷሶን ዘመንግዛት]] ቦታው የ[[ፍራንኮች]] በ[[478]] ወድቆ ፓሪስ የፍራንኮች ዋና ከተማ የሆነው በ[[500]] ዓ.ም. ነበረ።ሆነ። ከ[[784]] እስከ [[979]] ዓ.ም. ድረስ ግን ዋና ከተማቸው በ[[አሕን]] ሲሆን ከዚያ በኋላ ወደ ፓሪስ ተመለሰ።
 
{{መዋቅር}}