ከ«ሲሙሩም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሲሙሩም''' ወይም '''ሺሙሩም''' የስሜን [[መስጴጦምያ]] ከተማ-አገር ነበር። ስፍራው አሁኑ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ምናልባት በ[[ቃብራ]]፣ [[ኪርኩክ]] ወይም [[ኤሽኑና]] አካባቢ ይገኝ ነበር። [[ታላቁ ሳርጎን]] (2065 ዓክልበ. ግድም) ወደ [[አካድ]] መንግሥት ጨመረው፣ እንዲሁም በ2035 ዓክልበ. ግድም ከልጁ ልጅ ከ[[ናራም-ሲንሲ (አካድ)|ናራም-ሲ]] ከአመጹት ከተሞች መካከል ሲሙሩም ይቆጠራል። pire of Sargon and is mentioned as one of the cities that
 
በ[[18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ግድም በተቀረጹት በ[[ማሪ]] ጽላቶች ዘንድ፣ የ[[ቱሩኩ]] ንጉሥ ሳሲያ የሲሙሩምን ንጉሥ ወደ [[ጉታውያን]] እንዳስረከበው ይገልጻል።