ከ«ኢሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Changing ሱመር to
Robot: Automated text replacement (-ሜስጶጦምያ +መስጴጦምያ)
መስመር፡ 5፦
በ1844 የ[[ላርሳ]] ከተማ ገዥ [[ጉንጉኑም]] በተራው ነጻነቱን ከኢሲን አዋጀና 2 ከተሞቹ ብርቱ ተፎካካሪዎች ሆኑ። ከ1835 ጀምሮ ጉንጉኑም ኡርን ያዘ። በ1832 የኢሲን ንጉሥ [[ሊፒት-እሽታር]] [[ሕገ መንግሥት]]ን አወጣ።
 
በ1807 የ[[ባቢሎን]] ገዥ [[ሱሙ-አቡም]] ደግሞ በተራው ነጻነቱን አዋጀ። ኢሲን፣ ላርሳና ባቢሎን በተለይ ለላዕላይነቱ ተወዳዳሪዎች ሆኑ። ሦስቱ መንግሥታትና ጎረቤቶቻቸው - [[ካዛሉ]]፣ [[ኪሡራ]]፣ [[ኤሽኑና]]፣ [[አሦር]]፣ [[አሞራውያን]]፣ [[ኤላም]] ወዘተ. - ደግሞ ይወዳደሩ ነበር። በ1772 [[ኤንሊል-ባኒ]] የኢሲንን ዙፋን ያዘ። ከርሱ ዘመን በኋላ የኢሲን ሃይል ደከመ፤ በመጨረሻ የባቢሎን ንጉሥ [[ሲን-ሙባሊት]] በ1709 ዓክልበ. ኢሲንን ያዘው። በ1705 የላርሳ ንጉሥ [[ሪም-ሲን]] ያዘው። በ1699 የባቢሎን ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] እንደገና ኢሲንን ያዘው። ከዚያ በኋላ ባቢሎን ለጊዜው የሜስጶጦምያየመስጴጦምያ ዋና ሥልጣን ሆነ።
 
==የኢሲን ነገሥታት==