ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ኬጢያውያን - Changed link(s) to የኬጢያውያን መንግሥት
Robot: Automated text replacement (-ሜስጶጦምያ +መስጴጦምያ)
መስመር፡ 7፦
 
== ታሪክ ==
ጽሕፈት በመፍጠሩ የታሪክ መጋረጃ ሲከፈት፣ ሱመራውያን በደቡብ [[ሜስጶጦምያመስጴጦምያ]] (ከ[[ጤግሮስ]]ና [[ኤፍራጥስ]] ወንዞች መኃል፣ የዛሬው [[ኢራቅ]]) ይገኙ ነበር።
 
ጥንታዊው [[የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] የያንዳንዱን ከተማ ሥርወ መንግሥት ይዘርዝራል። ከነዚህም በመግቢያው ያላቸው ነገሥታት ከ[[ማየ አይህ]] በፊት እንደ ነገሡ ይላል። እነዚህ ስሞች ትውፊታዊ ሊሆኑ ይችላል። ከሌላ [[አፈ ታሪክ]] ምንጭ የታወቀው በዝርዝሩ የተገኘ ስም የ[[ኪሽ]] ንጉሥ [[ኤታና]] ነው። ከዚያ በኋላ የ[[ኡሩክ]] መጀመርያ ነገሥታት [[ኤንመርካር]]፣ [[ሉጋልባንዳ]]፣ [[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ|ዱሙዚድ]]ና [[ጊልጋመሽ]] ሁላቸው ከሌሎች ትውፊቶች ይታወቃሉ። ከ[[ሥነ ቅርስ]] የታወቀው መጀመርያ ስም [[ኤላም]]ን ያሸነፈው የኪሽ ንጉሥ [[ኤንመባራገሲ]] ነው። እሱ ደግሞ ''[[የጊልጋሜሽ ትውፊት]]'' በተባለ ጽሑፍ ስለሚገኝ ይህ ለጊልጋሜሽ ታሪካዊ ሕልውና ምናልባትነት መስጠቱ ይታመናል።
መስመር፡ 24፦
ከሉጋል-ዛገ-ሲ ላይኛነቱን የያዘ ሱመራዊ ሰው ሳይሆን የአካድ ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] ነበር። የአካድ ሰዎች [[ሴማዊ ቋንቋ]]፣ [[አካድኛ]] ይናገሩ ነበር። ቋንቋቸውን በሱመር እንዲሁም በኤላም ይፋዊ በግድ አደረጉ። በጽላት ዜና መዋዕል መዝገቦች መሠረት፣ ሳርጎን የባቢሎንን ሥፍራ ወደ አካድ ዙሪያ አዛወረ።
 
የአካድ መንግሥት በ[[ጉታውያን]] ዕጅ ከወደቀ በኋላ የላጋሽ ንጉሥ [[ጉዴአ]] ተነሣ። ከዚያ በኋላ የ[[ኡር]] ንጉስ [[ኡር-ናሙ]] ላጋሽን አሸንፎ ላይኛነቱን ያዘ። እሱ በተለይ [[የኡር-ናሙ ሕገጋት]] ስለ ተባለው ፍትኅ ይታወሳል። በዚህ ወቅት ብዙ ሴማዊ ቋንቋ ያላችው [[አሞራውያን]] ወገኖች ወደ ሜስጶጦምያመስጴጦምያ ስለ ገቡ፣ የሱመርኛ ጥቅም ቀስ በቀስ ቀነሰ። ሆኖም ሱመርኛ በትምህርት ቤትና በሃይማኖት ረገድ ይቀጠል ነበር።
 
ይህ የኡር መንግሥት እስከ 2012 ክ.በ. ኤላማውያን እስከ ወረሩት ድረስ ቆየ። የዚያ ውጤት አሞራውያን ለራሳቸው ከተሞች ያዙና የሱመር ሃይል ጠፋ። ከነዚህ ከተሞች መካከል ባቢሎን በንጉስዋ [[ሃሙራቢ]] ወቅት ላይኛነቱን ለረጅም ወራት መሰረተች።