ከ«ኒው ዚላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot: sr:Нови Зеланд is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 31፦
'''ኒው ዚላንድ''' በደቡብ ምዕራብ [[ፓሲፊክ ውቅያኖስ]] የምትገኝ የደሴት ሀገር ናት።
 
== ቋንቋዎች ==
 
በኒው ዚላንድ በዋንነት የተነገረው መደበኛ ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ነው። [[ማዖሪኛ]] በተለይ በ[[ማዖሪ]] ብሔር ይነገራል፣ በ[[1979]] ዓ.ም. ደግሞ ይፋዊ ቋንቋ ሆነ። ከ[[1998]] ዓ.ም. ጀምሮ የአገሩ ሦስተኛው ይፋዊ ቋንቋ [[የኒው ዚላንድ እጅ ምልክት ቋንቋ]] ሆኗል።
 
== ባህል ==
 
ከኒው ዚላንድ ሕዝቦች መካከል የማዖሪ ብሔር ከሁሉ ይልቅ ለረጅም ዘመን በደሴቶቹ ላይ ኑረዋል። ማዖሪዎች «[[ሃካ]]» ስለ ተባለው ባህላዊ የውግያ ጭፈራ ታውቀዋል። በኒው ዚላንድ ባሕል ደግሞ የአገሩ [[ስፖርት]] (በተለይ የ[[ራግቢ]]) ቡድኖች ጨዋታ ሳይጀምሩ ሁልጊዜ «[[ሃካ]]» ይጨፍራሉ።
መስመር፡ 49፦
[[መደብ:አገራት]]
 
{{Link FA|sr}}
{{Link GA|de}}
{{Link GA|en}}