ከ«ንሴት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Removing selflinks
Robot: th:การยกกำลัง is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[ማባዛት]] ተደጋጋሚ [[መደመር]] እንደሆነ ሁሉ '''ንሴት''' በተራው ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ : <math>x^y</math>. እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል። ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ <math>2^3</math>, 2 መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም <math>2^3=2 \cdot 2 \cdot 2 = 8</math> ነው።
 
አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል <tt>^</tt> ለምሳሌ : <tt>2^3</tt> ማለቱ <math>2^3</math>.
 
የንሴት ምሳሌዎች :
* <math>5^3=5\cdot{} 5\cdot{} 5=125</math>
* <math>x^2=x\cdot{} x</math>
* <math>1^x = 1</math> ለማንኛውም ቁጥር ''x''
 
አንድ አንድ ንሴቶች የራሳቸው የሆነ መጠሪያ አላቸው። ንሴት 2, ከሆነ '''ካሬ''' (ስኩየር) ይባላል። ምክንያቱም የአንድ [[ካሬ]] መሬት [[ስፋት]] የሚሰላው እንዲህ <math>a^2</math> ተደርጎ ነውና። ስለሆነም
:<math>x^2</math> የ<math>x</math> ስኩየር ነው እንላለን።
 
ንሴት 3 ሲሆን, '''ኪዩብ''' ወይንም ሳጥን ይባላል ምክኒያቱም የኪዩብ [[ሙሌት]] እሚሰላው እንዲህ <math>a^3</math> ነውና።
:<math>x^3</math> የ <math>x</math> ኪዩብ ነው እንላለን።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ: ሎጋሪዝም]]
[[መደብ:አልጀብራ]]
 
{{Link GA|en}}
{{Link FA|he}}
{{Link GA|en}}
{{Link GA|th}}