ከ«ክብደት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የ179.222.32.22ን ለውጦች ወደ MedebBot እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
'''ክብደት''' በአንድ ቁስ ላይ የ[[መሬት ስበት]] የሚያሳርፍበት የ[[ጉልበት]] መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦
:W = mg,
:* W ክብደት ነው
:* m የነገሩ [[ግዝፈት]] ነው
:* g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በ[[መሬት ስበት]] ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው;
 
በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት [[ግስበት]] ይሰኛል። ለምሳሌ በ[[ጨረቃ]] ወይም [[ፀሐይ]] ወይም [[ማርስ]]። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት '''ክብደት''' ተብሎ ይታወቃል።
 
የግስበት መጠን ከአንድ ቁስ መካከለኛ ቦታ እየራቅን በሄድን ቁጥር በርቀቱ ስኩየር መጠን ግስበቱ እየደበዘዘ ይሄዳል። በዚህ ምክንያት የግስበቱ ሜዳ ደከመ እንላለን። የ[[መሬት]]ም ስበት ከ[[ባህር ወለል]] ተነስተን ወደ ተራራማው የምድር ክፍል እየወጣን ስንሄድ ግስበቷ እየደበዘዘ ይሄዳል። ስለዚህም የአንድ ቁስ ክብደት በተራራ ላይ ሲቀንስ በባህር ወለል ላይ ይጨምራል። ይህ ጸባይ ከ[[ግዝፈት]] ጋር ይለያያል። የአንድ ነገር ግዝፈት የትም ቦታ አንድ አይነት ነው።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ሳይንስ]]
 
[[vi:Tương tác hấp dẫn#Trọng lực]]
'''ክብደት''' በአንድ ቁስ ላይ የ[[መሬት ስበት]] የሚያሳርፍበት የ[[ጉልበት]] መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦
:W = mg,