ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
fixing dead links
መስመር፡ 28፦
[[ስዕል:BMC 06.jpg|thumb|የእስታቴር ሢሶ መሐለቅ፣ 6ኛ ክፍለ ዘመን ክ.በ.]]
 
በሄሮዶቶስ ታሪክ መሠረት፣ ልዳውያን ከሁሉ በፊት የወርቅና የብር መሐለቅ የተጠቀሙት ሰዎች ነበሩ፤ እንዲሁም ቋሚ ሱቆችን መጀመርያ የገነቡት ሕዝብ መሆናቸውን ይመሠክራል<ref>http://web.archive.org/20010506230757/www.geocities.com/TimesSquare/Labyrinth/2398/bginfo/geo/anatolia.html</ref>።
 
እነኚህ መጀመርያ መሐለቆች በ660-600 ክ.በ. ገዳማ እንደ ተሰሩ ይታመናል። መጀመርያው መሐለቅ ከ[[ኤሌክትሩም]] (በተፈጥሮ የሚገኝ የወርቅና የብር ቅልቅል) ነው የተሠራ። በ[[እስታቴር]] ሢሶ ድፍን ሆኖ ክብደቱ 4.76 ግራም ነበር፣ በንጉሡም ምልክት በ[[አንበሣ]] ራስ ስዕል ይታተም ነበር። አንድ እስታቴር 14.1 ግራም ኤሌክትሩም ነበር። ይህም ለአንድ ወታደር የአንድ ወር ደመወዝ ነበረ።