ከ«ዋና ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ዋና ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር [[መንግሥት]] የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።
 
ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ [[ሞንቴቪዴዮ]] የ[[ኡራጓይ]] ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] ዋና ከተማ [[ዋሺንግተን ዲሲ]] ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] ያንሳል። እንዲሁም የ[[ሕንድ]] ዋና ከተማ [[ኒው ዴሊ]] ከታላቁ ከተማ ከ[[ሙምባይመምባይ]] በጣም ያንሳል።
 
አንዳንድ አገር ከ1 በላይ ዋና ከተማ አለው። ለምሳሌ [[ቦሊቪያ]] ሁለትና [[ደቡብ አፍሪካ]] ሦስት ዋና ከተሞች አሉት። [[ናውሩ]] ምንም ይፋዊ ዋና ከተማ የሌላት የ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] ደሴት አገር ናት። አንዳንድ አገሮች ደግሞ የዋና ከተሞቻቸውን ሥፍራ በየጊዜው ያዛውራሉ።