ከ«ፓፓያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q34887 ስላሉ ተዛውረዋል።
fixing dead links
መስመር፡ 3፦
'''ፓፓያ''' (ወይም '''ፓፓዬ''') የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በ[[ሜክሲኮ]] ሲሆን፣ ዛሬውኑ በ[[አፍሪካ]]፣ በ[[እስያ]]፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።
 
በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ [[ነቀርሳ]]ን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።<ref>[http://web.archive.org/web/20100313171831/news.yahoo.com/s/afp/20100309/ts_afp/healthusjapanpapaya ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)]</ref>
 
<references/>