ከ«አዮዲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 107 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1103 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Iodinecrystals.JPG|thumb]]
[[ስዕል:I-TableImage.png|thumb|ፖሎኒየምአዮዲን]]
'''አዮዲን''' (''Iodine'') [[የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ]] ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው።ነው
 
ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ [[መድኃኒት]] ነው።
 
በ[[ሥነ ሕይወት]] ረገድ አዮዲን ለ[[እንቅርት እጢ]] («''ታሮድ''» ወይም «''ቴሮድ''» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የ[[እንቅርት]] በሽታ ጠንቅ ይሆናል።
 
በቴሮድ ላይ የኑክሌር [[ጨረራ]] መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የ[[ፖታሼም]] ውሑድ ይጠቀማል።
 
* [[የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ)]]
Line 9 ⟶ 15:
 
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች]]
[[መደብ:ሕክምና]]
 
{{Link FA|ro}}