ከ«መስከረም ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 7፦
 
 
*[[1912|፲፱፻፲፪]] ዓ/ም - የ[[ሆላንድ]]ን ብሔራዊ ዓርማ ያዘለው ‘ኬ. ኤል. ኤም’ (KLM) የተባለው እና ከምሥረታው ጀምሮ እስካሁን ስሙንም ሆነ ዓርማውን ሳይቀይር በመቆየት አንደኝነትን ያስመዘገበው ዓየር መንገድ ተመሠረተ።
 
*[[1921|፲፱፻፳፩]] ዓ/ም - [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ልዑል ራስ ተፈሪ መኮንን]] በ[[ንግሥት ዘውዲቱ|ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ]] እጅ ዘውድ ጭነው ንጉሥ ተፈሪ ተባሉ። <ref> [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]፣ “ሕይወቴና የ[[ኢትዮጵያ]] እርምጃ” ([[፲፱፻፳፱]] ዓ/ም)</ref>
መስመር፡ 28፦
*[[1924|፲፱፻፳፬]] ዓ/ም - የ[[ደቡብ አፍሪቃ]]ው ጳጳስ እና የ[[ኖቤል የሰላም ሽልማት]] ተቀባይ [[ዴዝሞንድ ቱቱ]] በዚህ ዕለት ተወለዱ።
 
*[[1945|፲፱፻፵፭]] ዓ/ም - አገራቸውን [[ሩሲያ]] የቀድሞበፊት በ[[ጠቅላይ ሚኒስትር]] ፕሬዚደንት እና የአሁኑአሁን [[ጠቅላይ ሚኒስትርፕሬዝዳንት]] ማዕርግ የሚያገለግሉት [[ቭላዲሚር ፑቲን]] በዚህ ዕለት ተወለዱ።
 
 
=ዕለተ ሞት=
*[[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም - [[ኤርትራ]]ዊው ዘፋኝ፣ ገጣሚ እና የሙዚቃ አቀናባሪ አብርሐም አፈወርቂ [[ቀይ ባህር]] ውስጥ ሰምጦ በተወለደ በ ፵ ዓመቱ ሞተ።
 
=ዋቢ ምንጮች=