ከ«ትግርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦
 
==ፊደል==
 
የትግርኛ ቀለሞች በዓማርኛው ላይ ጥቂት ተጨማሪ ኣሏቸው እንጂ ከዓማርኛው ጋር የተቀራረቡ ናቸው። ኣንዳንድ ፀሓፊዎች ግን እነ "ሀ"፣ "ሐ"፣ "ኀ"፣ "አ" እና "ዐ" የራብኦቻቸው ሞክሼዎች መስለዋቸው
ተሳስተው ሊያጠፏው ኣስበዋል። እንደ ዶ/ር ኣበራ ሞላ ገለጻ ግን ፊደላቱ ሞክሼዎች ስላልሆኑ የፊደላቱ መብት መከበር ኣለበት ነው።
 
==ሕዝብ ቁጥር ==