ከ«መስጴጦምያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: zh:美索不达米亚 is a good article
Robot-assisted disambiguation: አራም - Changed link(s) to አራም (ጥንታዊ አገር)
መስመር፡ 1፦
'''መስጴጦምያ''' (ከ[[ግሪክኛ]]፦ Μεσοποταμία /መሶፖታሚያ/፣ «ከወንዞች መካከል ያለችው አገር») ከ[[ጤግሮስ ወንዝ]] እና ከ[[ኤፍራጥስ ወንዝ]] መካከል ያሉት አገሮች ሁሉ ማለት ነው። አሁን ይህ አቅራቢያ በ[[ኢራቅ]]፣ [[ሶርያ]]ና [[ቱርክ]] ይከፋፈላል። በጥንት [[ሱመር]]፣ [[አካድ]]፣ [[ባቢሎን]]፣ [[አሦር]]፣ [[አራም (ጥንታዊ አገር)|አራም]]ና ሌሎችም ልዩ ልዩ መንግሥታት በነዚህ ወንዞች መካከል ይገዙ ነበር።
 
{{መዋቅር}}